Type your search here
Sell faster
Buy smarter
Sign in
Registration
Sell
All ads
Food, Agriculture & Farming
Seeds & Fertilizers
Mushroom Seeds & Fertilizers
የኦይስተር እንጉዳይ ዘር (Oyster Mushroom Spawns)
1/3
Southern Nations, Nationalities, and Peoples', Sidama, 26/01
112 views
የኦይስተር እንጉዳይ ዘር (Oyster Mushroom Spawns)
+1
5
Other
Type
Delivery
Show 1 options
Across country
1-2 days
ETB 200 - 400
Hide options
ጥራትና ምርታማነቱን የጠበቀ የኦይስተር ዕንጒዳይ ዘር እናቀርባለን፡፡ የኦይስተር እንጉዳይ በግሩም ጣዕሙና በውስጡ በሚይዛቸው ለሰውነት አስፈላጊ ንጥረ ነገሮች በተለይም በከፍተኛ የፕሮቲን ይዘቱ ይታወቃል። ለቤት ውስጥ ፍጆታ በግቢ ውስጥ በትንሽ ቦታ መመረት የሚችል ሲሆን ለንግድ ከሆነ ደግሞ እንደ አስፈላጊነቱ ሰፋ ባለ የፕላስቲክ ዳስ ወይም ቤት ውስጥ መመረት ይችላል። ከተዘራ እስከ ምርት የሚወስድበት ግዜ በአማካይ 25 ቀናት ናቸው። የእንጉዳይ ዘር ሲያዙ አመራረት መመሪያውንም አብረው ያገኙታል። አድራሻ: ሀዋሳና አዲስ አበባ ይዘዙን ያሉበት ቦታ መላክ እንችላለን።
Show contact
ETB 600
Fixed price
ETB 550
≥ 50 pieces
Price History
Request call back
Shiferaw Ayele
1+ years on Jiji
Last seen 1 day ago
Show contact
Start chat
1 Feedback
view all
Mark unavailable
Report Abuse
Safety tips
Avoid paying in advance, even for delivery
Meet with the seller at a safe public place
First, check what you're going to buy to make sure it's what you need
Only pay if you're satisfied