የዱባ ፍሬ ዋና ዋና የጤና ጥቅሞች፡
ለልብ ጤንነት፡ በማግኒዥየም (Magnesium) እና በኣንቲኦክሲዳንት የበለፀገ ነው።
ለፕሮስቴት እና ለወንዶች ጤንነት፡ በዚንክ (Zinc) የበለፀገ በመሆኑ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል።
ለምግብ መፈጨት፡ በፋይበር (Fiber) የበለፀገ ነው።
ለተሻለ እንቅልፍ እና ስሜት፡ ትሪፕቶፋን (Tryptophan) በመያዙ የረካ እንቅልፍ እንድታገኙ ይረዳል።
የበሽታ መከላከያ አቅምን ይጨምራል።