tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. TV & Video Equipment
  4. TV Boxes
  5. Smart TV Boxes
Addis Ababa, Yeka, 18/04
12 views

ቴሌቪዥን ስማርት ማድረጊያ Android Box

+1
LG
Brand
LEG
Model
Android
Type
Brand New
Condition
Yes
Exchange Possible
የተለያዩ የሪሲቨር ሞዴሎች በማምጣት የሚታወቀው LEG አሁን ደሞ TV SMART ማድረጋያ በተሻል ጥራትና ዋጋ ይዞላችሁ ብቅ ብሎዋል Smart ያልሆነ Tvዎን Smart ለማረግ ፈልገው ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ ይህንን Post ያንብቡ - የዕቃው ስም LEG A11 ANDROID TV BOX ይባላል። • 16GB Storage ስላለው የተለያዩ Application ከPlaystore ላይ በመጫን መጠቀም ይችላሉ። * የተለያዩ ሊግ ኳስ ጨዋታዎችን application በመጫን በነጻ ማዬት ያስችላል ። * ስልካችንን ቴሌቪዥን ጋር በማያያዝ ስልካችንን cast ማድረግ የሚያስችል፣ •Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት። •የBluetooth remote ስላለው እስከ 15 ሜትር ድረስ ያለምንም መቸገር መጠቀም ይችላሉ። ሪሞቱ Builtin mic ስላለው የድምፅ ትዛዞችንም መጠቀም ይችላሉ። •Download app በመጫን playstore ላይ የሌሉ App መጫን ይችላሉ። •በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል። ሪሞቱ ቢጠፍባችሁ ገብያ ላይ በሚገኙት LEG ሪሲቨር ሪሞቶችሁ ከ 200 እስከ 300 ብር ማግኘት ትችላላችሁ ዋጋ :- 6000 ብር ብቻ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን Inbox Us Admin Call + Call + ቴሌግራም :-
ቴሌቪዥን ስማርት ማድረጊያ Android Boxቴሌቪዥን ስማርት ማድረጊያ Android Boxቴሌቪዥን ስማርት ማድረጊያ Android Box
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif