tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Babies & Kids
  3. Toys & Games
  4. Rattles
Promoted
Addis Ababa, Yeka, 8 hours ago
1 views

የህፃናት ማጫወቻ ሬትልስ ስብስ

+1
rattles
Type
Ty
Brand
Unisex
Gender
Brand New
Condition
ባለብዙ ከለር ማራኪ የህፃናት ማጫወቻዎች ስብስብ በገበያ ላይ ይገኛል። ምርቱ ለህፃናት የእይታ፣ ድምፅ የመስማት እና የመጨበጥ ብቃትን በፍጥነት ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀ እጅግ በጣም ጠቃሚ አሻንጉሊት ነው። በውስጡ የተለያዩ ዜማ እና ድምፅ የሚያወጡ ማጫወቻዎችን፣ የድድ ማሸገጃዎችን እና ለመያዝ አመቺ የሆኑ ተንቀሳቃሽ አሻንጉሊቶችን የያዘ ሲሆን ሁሉንም በአንድ ላይ አጠቃልሎ የያዘ ትልቅ ማስቀመጫ አለው። ምርቱ ሙሉ በሙሉ ለህፃናት ጤና ተስማሚ በሆነ ጥሬ እቃ የተመረተና ምንም አይነት ጉዳት የማያደርስ አስተማማኝ ምርት ነው።
ETB 2,700
3 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif