ለህፃናት የሚሆን ምርጥ የውሃ መጫወቻ ፍራሽ! ይህ ፍራሽ የህፃናትን የአንገት እና የትከሻ ጡንቻዎችን ለማጠንከር እንዲሁም የእውቀት እና የአካል ብቃት እድገትን ለማሳደግ ይረዳል፡፡ በውስጡ ያሉትን ተንሳፋፊ ምስሎች ለመንካት በሚሞክሩበት ጊዜ የእጅ እና የአይን ቅንጅትን ያሳድጋል፡፡ ከተለየ ጠንካራ ማቴሪያል የተሰራ ስለሆነ ውሃ አይፈስም፣ ለህፃናት ጤናም ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ ነው፡፡ ለመጠቀም በጣም ቀላል ነው፡ ውጫዊውን በአየር፣ ውስጡን በውሃ በመሙላት ዝግጁ ማድረግ ይቻላል፡፡ ለማንኛውም ቦታ ይዘውት ለመሄድ አመቺ ነው፡፡