URBAN SCOOTER
ተጣጣፊ የሆነና እና ቦታ የማይዝ ስኩተር
በፍጥነት የሚተጣጠፍ ስኩተር
ለዕለታዊ ስራ ወይም ለትምህርት ቤት ጉዞዎች ተስማሚ የሆነ
ለማስቀመጥና እና ለመሸከም ምቹ ነው
ከፍተኛ ጥራት ያለው የአሉሚኒየም ቅይጥ ፍሬም
ለአዋቂዎች፣ለወጣቶች፣ ለሴቶች፣ለወንዶች
ተስማሚ የሆነ
ማንዋል ነው ኤሌትሪካል አይደለም
የማያልቁ ትልልቅ ጎማዎች ያሉት ሲሆን
ለከተማ፣ለዳርቻዎችና ለገጠር መንገዶች ፍጹም ምቹ።
ማጠርና መርዘም የሚችል እጀታ ያለው
ለስላሳ ላስቲክ ምቹ የእጅ መያዣዎች
ባለ 3 ደረጃ ቁመት የሚስተካከል ማጠርና መርዘም የሚችል