SM-202A Mini Sewing Machine
ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውል አነስተኛ የልብስ ስፌት ማሽን (ሲንጀር)
በኤሌትሪክ ኃይል የሚሰራ
LED አምፖል የተገጠመለት
በቀላሉ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ የሆነ
የራሱ 4 እንዝርት ያለዉ
1 መርገጫ ያለው
Includes AC/DC Adaptor
Comes pre Threaded & Ready to use
Foot Pedal For Easy Control
Two Speed Operation
Built in light
#Accessories:
• 4× Bobbins
•1×Needle
•1×AC/DC Adaptor
•1×Foot Pedal
•1×Threader