ለልጆችዎ ምቹ የመኪና መጫወቻ መግዛት ፈልገዋል
እንግዲያውስ እኛ ዘንድ አለልዎት
KIDS electric CAR
አራት ጎማ ያለው በተረጋጋ ሁኔታ ልጆች በራሳቸው እንዲጫወቱ ያስችላቸዋል
ጥራት እና ጥንካሬው አስተማማኝ
ፍላሽ ሰክተው በመረጡት ሙዚቃ ልጅዎን ዘና ማረግ ይችላሉ
መኪናው እስከ 23 ኪሎ ግራም መደገፍ የሚችል እና ከ 2 ዓመት በላይ ለሆኑ ህጻናት ተስማሚ ነው
ትናንሽ አሻንጉሊቶችን ለመያዝ ከመቀመጫው በታች የማከማቻ ቦታ አለው
ልጆችንዎን ደስተኛ ሊያደርጉ ከፈለጉ አሁኑኑ ይውሰዱ
TikTok :
IG : kuru.market
Facebook : ኩሩ Market
!!በመላው ሀገሪቷም ባላችሁበት እንልክላቹሀለን።
Free delivery
+ / +