8in1 Blueidea Fascial Gun Massager
Brand:-Blue idea
ድብርት፣የህመም ስሜት እና ድካምን የሚያስወግድ
በማሳጅ ማሽኑ ሲታሹ የቫይብሬሽን ሲስተሙ በሰዉነታችን ዉስጥ ቆንጆ የደም ዝውውር እንዲኖር ያረጋል
የትከሻ ፣ የጀርባ ፣ የወገብ እና የእግር ህመም ስሜት ካለብዎት ሁነኛ መፍትሄ
በስራ ወይም በስፖርት የዛለ የደከመ ሰውነትን ለማነቃቃት በቀዳሚነት የሚመርጡት
8 የተለያየ ማሳጅ ማድረግያ ያለው ።
ለአያያዝ ምቹ