tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Solar Energy
Addis Ababa, Yeka, 16 hours ago
16 views

ጀነሬተርን ያስቀር ሶላር

+1
Accessories for Solar Energy
Type
Brand New
Condition
በዘመናዊ የ ሀይል አማራጭ ልናድሶት መጥተናል በጀነሬተር ድምፅና የነዳጅ ወጪ ተማረዋል? ኤሌክትሪክ ያልተዳረሰበት አከባቢ ነው የሚኖሩት? በ ኤሌክትሪክ መቆራረጥ ተማረዋል? ከ ጀነሬተር የተሻለ backup system ለመጠቀም እያሰቡ ነው? ሁሉም ምርቶቻችን ሲፈልጉ በ ኤሌክትሪክ ካልሆነም ከሶላር በሁለቱም አማራጭ ቻርጅ መሆን ይችላሉ ከገበያዉ ምን ይለየናል? 1. በዘመኑ የመጨረሻ የባትሪ ቴክኖሎጂ ውጤት ሊትየም (Lithium ion) በምርቶቻችን መጠቀማችን 2.ከ 3 አይነት በላይ አለም አቀፍ ብራንዶች መያዛችን 3. ገበያ ላይ ካለዉ ምርት በተለየ ኢንቨርተር ፣ ባትሪው እና መቆጣጠሪያ ሲስተሙ በአንድ ላይ ( all in one) ሆኖ ላጠቃቀም እንዲመች ሆኖ መምጣቱ 4. ገጠር ቢሆኑ በ ሶላር ከተማ ላይ ደግሞ በ ዝቅተኛ ኤሌክትሪክ ሃይል ቻርጅ መደረግ መቻሉ (hybrid system) 5. ገበያ ላይ ካሉት ምርቶች በተለየ በመካከለኛ እና በከፍተኛ የ ሃይል አማራጭ መገኘቱ ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ተስማሚ. ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል) ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ዋጋ 13 አመት የህይወት ጊዜ የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና. ስልክ097XXXXXXX
ጀነሬተርን ያስቀር ሶላርጀነሬተርን ያስቀር ሶላርጀነሬተርን ያስቀር ሶላርጀነሬተርን ያስቀር ሶላር
ETB 120,000
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif