Watch 4
የልብ ምትን ይለካል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን
ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል
ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል
ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል
የራሱ ስፒከር ያለው ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል
የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል፣
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ
BATTERYw ከ2-4 ቀን ድረስ ሚቆይ( based on your usage)