ሶስት የእጅ ማሰሪያ ያለው ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መለእክት መቀበል እና መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው ምርጥ ስማርት ሰአት
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት እና ሙዚቃ ለማስማት የሚያስችል
የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል
ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት
የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል.
የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ድምጽ መቅዳት የሚችል
ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል
ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል... ወዘተ