La Roche-Posay Anthelios UVMune 400 Invisible Fluid SPF50+ PA+ (50ml)
የቆዳዎን ጤንነት ከፀሐይ ጎጂ ጨረሮች አስተማማኝ በሆነ መንገድ ይ ጠብቁ! ለአጠቃቀም በጣም ቀላል፣ ቀላል ክብደት ያለው እና ለስሱ ቆዳ ተስማሚ የሆነ የፀሐይ መከላከያ (Sunscreen)።
ከፍተኛ የፀሐይ መከላከያ (SPF50+ PA+ ): ቆዳን ከUVA እና UVB ጨረሮች ሙሉ በሙሉ ይከላከላል።
Invisible Fluid: በቆዳ ላይ ሲቀባ ምንም ዓይነት ነጭ ምልክት የማይተው (Zero White Cast) እና በፍጥነት የሚዋሃድ።
ውሃና ላብ የሚቋቋም (Ultra Resistant): ለውሃ፣ ለላብ እና ለአሸዋ ከፍተኛ የመቋቋም አቅም ያለው።
ለዓይን የማይቆጠቁጥ (Anti-eye stinging): በዓይን አካባቢ ለመቀባት ፍጹም ምቹ የሆነ።
ለስሱ ቆዳ ተስማሚ (Sensitive Skin): ምንም ዓይነት ሽታ/ሽቶ የሌለው (Non-perfumed)።
መጠን: 50ml
Price - 3800
አድራሻ : መገናኛ ዋአች ህንፃ (ከዘፍመሽ ግራንድ ሞል ወረድ ብሎ)