Gelistar Retractable Divider
4 ሶኬት መሰኪያ እና 2 የ type - A cable ብሎም 1 የ type - c መሰኪያ የያዘ።
ባለ 10A እና 2000ዋት ሃይል ማስጠቀም የሚችል።
እስከ 4.5 ሜትር ድረስ መለጠጥ የሚችል ገመድ የያዘ ብሎም የገመድ መሰብሰቢያ ያካተተ።
ልጆች ኤሌክትሪክ እንዳይነዝራቸው መከላከያ ያለው።
Main Switch on-off button ያለው እና የግድግዳ ማንጠልጠያ ያካተተ።
የትም ቦታ ይዘነው ልንቀሳቀስ የምንችል
Price:1,800