tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Commercial Equipment & Tools
  3. Medical Equipment & Supplies
  4. Wheelchairs
Addis Ababa, Yeka, 5 hours ago
1 views

የሽንትቤት ወንበር/ Toilet Chair

+1
Other
Type
B.Well
Brand
Brand New
Condition
Delivery
Addis Ababa • Bole
1-2 days
ETB 300 - 400
ለታማሚዎች ምቹ የሆነ የመፀዳጃና የሻወር ወንበር! የሚወዷቸው ታማሚዎችን እንክብካቤ በቀላሉ ያድርጉ! ከአልጋ መነሳትና ብዙ መንቀሳቀስ ለማይችሉ ታማሚዎች ምቹ ነው። ለመጠቀም ቀላልና ምቹ። ወደ መፀዳጃ ቤት መሄድ ለማይችሉ ታማሚዎች ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲጠቀሙ ያግዛል። ለመፀዳጃና ለሻወር አጠቃቀም ይጠቅማል። በጥራት እና በምቹ ዋጋ እናቀርባለን! ወደ ቤትዎም እናደርሳለን። ለትዕዛዝ፦ አድራሻ፦ 22፣ ከአክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ወይም ከCMC ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ። Clinical Care — ለታማሚዎችዎ ምቹ እንክብካቤ! #ClinicalCare #MedicalEquipment #PatientCare #Wheelchair #AddisAbaba
Show contact
ETB 19,500
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif