ከዚህ በኋላ የኦክስጅን ታንከር ማስሞላት ቀረ!
ቀላል እና ተንቀሳቃሽ ለቤት እና ለጉዞ አገልግሎት የሚሆን jeamed የኦክስጅን ታንከር የትኛውም ቦታ በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ በቀላሉ አንደፖርሳ ይዘውት የሚንቀሳቀሱት ተጨማሪ ባትሪ የተገጠመለት በመሆኑ መብራት ቢጠፋ እንኳን ያለማቆረጥ ለሰዓታት ይሰራል።
በ NT-5litters ሞዴል ይዘንሎት መተናል
የራሱ የሆነ
ቦርሳ
ባትሪ
የቻርጀር ኬብል
የመኪና ኬብል እንዲሁም Manual እና oxygen cannula ያለው ነው
Jeamed ኦክስጅን ኮንሰንትሬተር - ለተሻለ ጤናማ ህይወት አሁኑኑ ይደውሉ