tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Jobs
  3. Management Jobs
Addis Ababa, Yeka, 2 days ago
19 views

Job Description

+1
Job Type
Full-Time
Work Setup
Office
Application Deadline
nov 30
Responsibilities
ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች * የተለያዩ ምግቦችን በጥራት ማዘጋጀት። * የምግብ ጣዕምና አቀራረብ መጠበቅ። * የኩሽናን ንጽህናና ሥርዓት መጠበቅ። * የምግብ ብክነትን መቀነስ። * የድርጅቱን የሥራ መመሪያዎች መከተል ማመልከቻ ለማቅረብ ፍላጎት ያላቸውና መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን፣ የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን እና CV በማዘጋጀት ማመልከት ይችላሉ።
Requirements & Skills
የትምህርት ደረጃና የሥራ መስፈርቶች 1. ከማንኛውም የምግብ ዝግጅትና አሰራር (Food Preparation and Cooking) ሥልጠና ከሚሰጥ የትምህርት ተቋም የተመረቀ/ች እና የምስክር ወረቀት (Certificate) ያለው/ያላት። 2. ቢያንስ ከ2–3 ዓመት የሼፍነት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት። 3. የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ምግቦችን ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል። 4. የምግብ ጣዕምና ጥራት መጠበቅ የሚችል/የምትችል። 5. የኩሽና ንጽህናንና የምግብ ደህንነትን መጠበቅ የሚችል/የምትችል። 6. በጫና ውስጥ በብቃት መሥራት የሚችል/የምትችል። 7. በቡድን እና በተናጠል መሥራት የሚችል/የምትችል። 8. በሆቴል ወይም በሬስቶራንት የሠራ ልምድ ያለው/ያላት።
Minimum Qualification Requirements

Minimum Experience
2 years

ETB 20,000 - 50,000
Report Abuse
Safety tips
  • Don't pay fees for applying/interviewing
  • Avoid going for an interview at an unofficial office address
  • Do your research and check info about the company
  • Never disclose personal info before you get a job offer
frame_left.gif