የውሃ ማጣሪያ (Enzo Water Dispenser)
ሙቅም ሆነ ቀዝቃዛ ውሃ እንደ ፍላጎታቹ ማዘጋጀት ይችላል
ውሃውን ለመቆጣጠርም ሆነ ለአጠቃቀም በጣም ቀላል
ከተጣራ ውሃ በተጨማሪ ለሻይ፣ወተት እና ቡና ይጠቀሙበታል
ጠንካራና ለእለት ከእለት አገልግሎት የሚውል
የቧንቧም ሆነ ያልተጠሩ ውሃዎችን በአጭር ደቂቃ ውስጥ የሚያፀዳ
ለሱቅ፣ ቢሮ፣ ቤት እና ካፌዎች የሚሆን
ከስርም የራሱ ኩባያና ብርጭቆ መደርደሪያ አለው