የመስታዎት ፓትራዎች ( glass bakewares)
Rectagular shape
ገበታ ላይ መቅረብ የሚችሉ ውብ የመስታዎት ፓትራዎች
ሶስት የተለያየ መጠን ያላቸው (3.1 ሊ ፣ 2.5 ሊ፣ 1.8ሊ ) ፓትራዎችን የያዘ
ለላዛኛ ፣ ፓስታ ፍርኖ፣ ኬክ ተመራጭ
ውብና ማራኪ ገበታ ላይ መቅረብ የሚችሉ
ውፍራም ማንኛውንም ሙቀት የሚቋቋም
ዋጋ ሶስቱን 4200 ብር
ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ
ከታች በተገለፁት የሰልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉና ይዘዙን ምላሻችን ፈጣን ነው