• ፍፁም የማይጣበቅና የማይዝ (Non-stick Coating): ድስቶቹ ምግቦች በፍፁም እንዳይዙ ወይም እንዳያርሩ የሚያደርግ አስተማማኝ የሴራሚክ ሽፋን አላቸው። ይህም በትንሽ ዘይት ጤናማ ምግብ ለማብሰል ምቹ ያደርጋቸዋል።
• ጠንካራና ዘላቂ (Durable): ወፍራም እና ጠንካራ ከሆኑ ማቴሪያሎች የተሰሩ በመሆናቸው በቀላሉ የማይጫጫሩ፣ የማይሰበሩ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ናቸው።
• ለማፅዳት ቀላል (Easy Maintenance): ምግብ ስለማይጣበቅባቸው ሽቦ ወይም ከባድ ማሻሻያ ሳይፈልጉ፣ በስፖንጅ እና በሳሙና ብቻ በቀላሉ ይጸዳሉ።