FULLY FURNISHED APARTMENT FOR SALE |
-
ቦሌ : ሜጋ – 39,999,000 ብር
-
2 Beds | 3 Baths + Laundry | 4th Floor | 235 sqm (172 sqm Net)
-
#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ቦሌ ሜጋ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው ከተገነባ 5 ዓመት ገደማ የሞላው ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የከርሰ ምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ፣ የህንፃ አስተዳደር፣ 2 ሊፍቶች፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር እና ግራውንድ ላይ አነስ ያሉ የጋራ ክፍሎችን ያሟላ ነው።
ማስታወሻ: አፓርታማው ሙሉ በሙሉ ከዕቃ ጋር (Fully Furnished) ነው. የሚሸጠው
ለሳይት ጉቭኝት
(+
ይደውሉ