tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Houses & Apartments For Sale
  4. Condo for Sale
  5. Furnished Houses & Apartments For Sale
Promoted
Addis Ababa, Yeka, 1 hour ago
39 views

Furnished 1bdrm Condo in ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም, Yeka for sale

+1
Condo
1 bedroom
1 bathroom
ቦሌ አራብሳ
Property Address
ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም
Estate Name
54sqm
Property Size
Fairly Used
Condition
Furnished
Furnishing
1
Toilets
በ2 ሚሊዮን ብር ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ቦሌ አራብሳ፣ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ ለሽያጭ የቀረበ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃዎች: •የመኝታ ክፍል: 1 •ስፋት: 54 ካሬ ሜትር •የሚገኝበት ፎቅ: 6ኛ ፎቅ •ሁኔታ: ቦርድ ቀለም በደንብ የተሰራ • መሬቱ ሊሾ •አካባቢ: አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ (ከታክሲ መነሻ አጠገብ) •ከመገናኛ: 1 ታክሲ ርቀት •የአካባቢው የኪራይ ዋጋ: ከ18,000 እስከ 20,000 ብር የዋጋ ዝርዝር: •የባንክ ብድር: 2.1 ሚሊዮን ብር (በቤቱ ላይ ያለ) •የጥሬ ገንዘብ ክፍያ (Cash): 2,000,000 ብር •ጠቅላላ ዋጋ: 4,100,000 ብር ማሳሰቢያ: •ቤቱን በባንክ ብድሩ እንዳለ ገዝተው ለመኖር ለሚፈልጉ ይቻላል። •የባንኩ እዳ ካልተዘጋ ስም ዝውውር አይደረግም። •በብድር ውልና ውክልና አማካኝነት መግዛት ይችላሉ። ስለ ህጋዊነት: •ውልና ውክልናው በውልና ማስረጃ ጽ/ቤት ህጋዊ እውቅና አግኝቶ የሚፈጸም ይሆናል። •ውሉ ተፈጻሚነት አለው። ስለ ዋጋው: •ዋጋው አሁን ካሉት ተመሳሳይ ቤቶች በ100,000 ብር ከፍ ያለ ቢሆንም፣ የባንኩን አማራጭ ከግምት ውስጥ ሲያስገቡ በጣም አዋጭ ነው። ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ! ከላይ ከተጻፈው ውጪ ምንም ተጨማሪ መረጃ ስለማይኖር፣ ሳያነቡ እባክዎ አይደውሉ። ስልክ ቁጥር092XXXXXXX
Furnished 1bdrm Condo in ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም, Yeka for saleFurnished 1bdrm Condo in ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም, Yeka for saleFurnished 1bdrm Condo in ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም, Yeka for saleFurnished 1bdrm Condo in ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም, Yeka for sale
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif