tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Houses & Apartments For Sale
  4. Condo for Sale
  5. 3 Bedrooms Houses & Apartments For Sale
Addis Ababa, Yeka, 14/06
10 views

3bdrm Condo in Yeka for sale

+1
Condo
3 bedrooms
1 bathroom
Parking Space
Yeka abado condominium
Property Address
86sqm
Property Size
Renovated
Condition
Semi-Furnished
Furnishing
1
Toilets
Kitchen Cabinets
​ በአስቸኳይ የሚሸጥ እጅግ በጣም ምርጥ የኮንዶሚንየም ቤት በየካ አባዶ! ​ጥራት ያለውና ሁሉን ነገር ያሟላ ቤት መግዛት ለምትፈልጉ አሪፍ አጋጣሚ! ​የቤቱ አይነት፦ ባለ 3 መኝታ ቤት ​ስፋት፦ 86 ካሬ ሜትር ​ፎቅ፦ 4ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ​ሁኔታ፦ በሚያምር አጨራረስ (ፊኒሺንግ) የተሠራ እና በአሁኑ ሰዓት ተከራይቶ ያለ (ወዲያውኑ ገቢ የሚያስገኝ!) ​ቦታ፦ ለአስፋልትና ለትራንስፖርት እጅግ በጣም ምቹና ምርጥ ቦታ ላይ ያረፈ። ​የሰነድ ሁኔታ፦ ዲጂታል ካርታ ያለው። ​የክፍያ ሁኔታ፦ ቤቱ ከማይክሮ ፋይናንስ 3 ሚሊዮን ብር ዕዳ ያለበት ሲሆን፣ ገዢው ይህንን ዕዳ ከፍሎ ቀሪውን ለባለቤቱ በማስረከብ ሙሉ በሙሉ ማስተላለፍ ይችላል። ​ የመጨረሻ ዋጋ፦ 6.8 ሚሊዮን ብር ብቻ! ​ ለበለጠ መረጃ እና ቤቱን ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ፦
3bdrm Condo in Yeka for sale3bdrm Condo in Yeka for sale3bdrm Condo in Yeka for sale3bdrm Condo in Yeka for sale3bdrm Condo in Yeka for sale3bdrm Condo in Yeka for sale
ETB 6,800,000
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif