የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም አስቸኳይ ሽያጭ 94 ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ
3ኛ ላይ (3rd floor)
94 ካ.ሜ ስፋት
ድጅታል ካርታ የያዘ
በጥራት የተሠራ ኪችን ካቢኔት ያለው
መኝታ ቤቱ ቁም ሳጥን የተገጠመለት
በጥሩ ሁኔታ የተሠራ ፡፡ ሙሉ ሴራሚክ ፅድት ብሎ የተሠራ፡፡ ሁሉም ነገር ጥንቅቅ ብሎ ያለቀለት፡፡ ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ ላይ
ዋጋ = 7.8 ሚሊዮን ይባላል ። ድርድር አለው ።
በባንክ ለሚገዙም ይሆናል፡፡
2% ኮሚሽን
ለተጨማሪ መረጃ +
ቴሌግራም-
WhatsApp +
#የሪልስቴትስያጭአማካሪ
#የግንባታቦታ
#አፓርታማ
#ኮንዶሚኒየም
#ቅንጡቤት
#ኢንቨስትመንት
#አዲስአበባኢትዮጵያ
#Apartment #Villa #Realestate #Land #plot #Addisababa
Code215