የካ አባዶ ኮንዶሚንየም ፡ 86 ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ
1ኛ ላይ (1st floor) ፡፡
86 ካ.ሜትር ስፋት
ድጅታል ካርታ የያዘ
ሙሉ ሴራሚክ እና ኪችን ካቢኔት የተሠራለት ፡፡
ቆንጆ ቦታ ላይ፡፡13 ታክሲ መያዣው ጋ፡፡ ለትራንስፖርት አመች ፡፡ ለባንክ ገዥዎችም ይሆናል፡፡
ዋጋ 6.7 ሚሊዮን ድርድር ይኖረዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ +
ቴሌግራም-
#የሪል ስቴት ስያጭ አማካሪ
# የምህንድስና ባለሞያ
#አፓርታማዎች
#የቅንጦት ሪልስቴት
#ኢንቨስትመንት
#አዲስ አበባ ኢትዮጵያ