tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Houses & Apartments For Sale
  4. 2 Bedrooms Houses & Apartments For Sale
Addis Ababa, Yeka, 02/08
5 views

2bdrm Apartment in Ayat Realstate, Yeka for sale

+1
1
Apartment
2 bedrooms
1 bathroom
Parking Space
Ayat square
Property Address
Ayat realstate
Estate Name
Uncompleted Building
Condition
1
Toilets
Semi-Furnished
Furnishing
1
Number of Cars
72sqm
Property Size
24-hour Electricity
Balcony
አያት ( ዞን 2 ፣ 3፣ 8) የሚገኙ የአያት አክሲዮን ማህበር ቤቶች መረጃ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት -ባለ 1 መኝታ 70፣ 72 - ባለ 2 መኝታ 80፣ 85፣ 90 ፣ 95 እና - ባለ 3 መኝታ107XXXXXX ፣ እና 145 አብዛኞቹ 3 መኝታ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፋል አላቸው። ዋጋ: ከ 79,971 ብር እስከ 169,119 ብር / በካሬ እንደ ግንባታ ዓይነቱ (በከፊል /በሙሉ ግንባታ) እና ቤቱ እንደሚገኝበት የወለል መጠን የሚወሰን ሲሆን : አከፋፈል በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነትን እድል የፈጠረ ! ቀሪው እንደ ውለታው/ ስምምነቱ መሰረት የግንባታው ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ተከትሎ የሚከፈል ይሆናል። 60% በ 7 ዙር 40% ቱን ቤትዎን ተረክበው እየኖሩበት ከ 5 -30 ዓመታት በሚከፈል ብድር (በ9.5% ወለድ) የዱቤ አማራጭ ያለምንም ማስያዣ በሚገዙት ቤት ዋስትና በውጪ ምንዛሪ ለሚከፍሉ የ 5% ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ። የ100% ካሽ አከፋፈል 15% ኮንትራት ሲፈረም 25% ሁለተኛ ክፍያ 20% ሰስተኛ ክፍያ 20% አራተኛ ክፍያ 10% አምስተኛ ክፍያ 5% ስድስተኛ ክፍያ 5% ሰባተኛ ክፍያ ይሆንና ቤትዎን ይረከባሉ የ 60/40 የዱቤ አካፋፈል 15% ኮንትራት ሲፈረም 25% ሁለተኛ ክፍያ 5% ሶስተኛ ክፍያ 5% አራተኛ ክፍያ 5% አምስተኛ ክፍያ 5% ስድስተኛ ክፍያ ለበለጠ መረጃ092XXXXXXX
2bdrm Apartment in Ayat Realstate, Yeka for sale2bdrm Apartment in Ayat Realstate, Yeka for sale2bdrm Apartment in Ayat Realstate, Yeka for sale2bdrm Apartment in Ayat Realstate, Yeka for sale
ETB 5,760,000
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif