በአያት የሚሸጥ የመኖሪያ አፓርታማ
በአዲስ አበባ፣ ከአያት ባቡር ጣቢያ አቅራቢያ የሚገኝ፣ ጥሩ ፊኒሺንግ ያለው እና ለመኖሪያ በጣም ምቹ የሆነ አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል።
2 መኝታ ክፍሎች
ሳሎን
ወጥ ቤት
2 መታጠቢያ ቤቶች
የረዳት / ሰራተኛ ክፍል
Ground Floor
በይዞታ ሰነድ 71 ካሬ ሜትር
የጋራ ቦታን ሳይጨምር በልኬት ወደ 81 ካሬ ሜትር የሚደርስ
በጥራት የተመረጡ Imported Spanish Ceramic Tiles ፊኒሺንግ
ዋጋ፦ 11,800,000 ብር — ድርድር አለው
አካባቢ፦ አያት፣ ከባቡር ጣቢያ አቅራቢያ
ለበለጠ መረጃ እና ለጉብኝት፦
ገዢዎች ብቻ።