የቤቶቻችን አይነት
-ቅንጡ አፓርታማ ባለ G+1 ቪላ ኣፓርታማ (G+1 Duplex )
- የመኖሪያ አፓርታማ (flat Apartment)
- ከስር የገበያ ቦታዎች ያሉት የመኖሪያ አፓርታማ (Mall Apartment)
በአፓርትመንቶቹ የሚያገኙት አገልግሎቶች
1. 2 B +G+ 0 መኪና ማቆሚያ ሲኖረዉ እያንዳንዱ የቤት ገዢ ከክፍያ ነፃ አንድ የመኪና ማቆሚያ በግሉ ያገኛል። በተጨማሪም በየብሎኩ የጋራ መገልገያ የእንግዳ መኪና ማቆሚያ ይኖራል።
2. ደረቅ ቆሻሻ መስወገጃ (garbage chute
3. አውቶማቲክ ጀነሬተር
4. ሁለት ዘመናዊ አሳንሰር /ሊፍት እና የመጠባበቂያ ጀነሬተር ያሟላ
5. አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ያለዉ
ባለ 1 መኚታ 40 ካሬ
10% ስድስተኛ ክፍያ