Fully Furnished Duplex House that can accommodate whole family.
Located around Summit Safari Street, near Sunshine real estate.
3 Cosy Bedrooms
3 Bathrooms with hot water
Spacious kitchen
Laundry machine
Wide living and dining room
Two dedicated water tankers for backup water supply
Terrace for mesmerizing night sky viewing and family barbecue.
Secured and peaceful neighborhood.
የሚከራይ እቃ የተሟላለት (ፈርኒሽድ) ባለ ሁለት ፎቅ ቤት
ሰሚት ሳፋሪ ሰንሻይን አካባቢ
ባለ ሶስት መኝታ
ሶሰት መታጠቢያ ክፍሎች
ሰፊ ኪችን ከተሟሉ እቃዎች ጋር
የልብስ ማጠቢያ ማሽን ያለው
ሰፊ ሳሎን ከምቹ ሶፋ እና መመገቢያ ጠረጴዛ ጋር
ሳተላይት ዲሽ እና ቲቪ
ሁለት ውሃ ታንከር ያለው
ግሩም እይታ ያለው መናፈሻ ቴራስ