tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Appliances
Addis Ababa, Yeka, 07/10
4 views

Ultra Sonic Pest Repeller

+1
1
Other
Type
Brand New
Condition
Other
Brand
Ultra Sonic Pest Repeller በረሮ ቢንቢ አይጥ ሸረሪት እና ሌሎችም ነፍሳት እና ተባዮችን እስከ መጨረሻ ድረስ ያስወግዳል ሽታ የሌለው ድምፅ የሌለው መርዛማነት የሌለው ኬሚካል የሌለው የቤት እንስሳ ላይ ችግር የማያስከትል ለቤት ውስጥ ብቻ የሚያገለግል አጠቃቀሙ እጅግ ቀላል:ግድግዳው ላይ ከሰካቹ በኋላ ሰማያዊ አመልካች መብራቱን ያበራል እና ማሽኑ መሥራት ይጀምራል ፣ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ቅኝት ድምፅ መስማት ይችላሉ ። ማሳሰቢያ ማሽኑን በውሃ ወይም በደረቅ ጨርቅ አታጽዱ ይህ ማሽን ከወለሉ 20-80 ሴንቲሜትር ርቀት ላይ እና ወደ ወለሉ vertical ሆኖ መሰካት አለበት።
ETB 1,050
19 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif