3-layer Storage Rack Organizer is a great way to maximize space while keeping your shelves looking neat and tidy.
የመፀዳጃ ቤትዕቃዎች መደርደሪያ
ሼልፉ የላሜራ
ብዙ ነገሮችን ያስቀምጡበታል
አገጣጠሙ ቀላል
በራሱ የሚቆም
1.60ሜትር ቁመት፣ 50ሣሜ ስፋት እና ሰፊው አካላ 25ሣሜ ጥልቀት ያለው
ለኮንዶሚኒየም/አፓርታማ ቤቶች የሚፈለግ
የቦታ ጥበት ካለብዎ ይሄ ያስፈልግዎታል
Toilet/Kitchen ላይ ሊጠቀሙበት ይችላሉ
የንፅህና ዕቃዎችን፣ ፣ ኮስሞቲክሶች ሊያስቀምጡበት ይችላሉ
ዋጋ፦ 3,500ብር
አዲስ አበባ ውስጥ ላላቹ ደንበኞቻችን እንደየርቀቱ ከ 150-200ብር እናደርሳለን።
ለማዘዝ ይደውሉ እናደርሳለን
አድራሻ
መገናኛ፤ ማራቶን ህንፃ 2ኛ ፎቅ
To Join Our Telegram Channel