Standing Fan
18 inch ስፋት
180° በራሱ የሚዞር
3 አይነት ፍጥነት ያለው
ቁመቱ መርዘምና ማጠር ይችላል
ወንፊቱ የብረት
ፉኑ የፕላስቲክ ስለሆነ ድምፅ የለውም
እግሩ/መቆሚያው ክብደት ያለው solid plastic ስለሆነ መውደቅ ብሎ ነገር አይታሰብም
ያሉበት ድረስ በነጻ ትራንስፖርት እናደርሳለን (FREE DELIVERY)
በመደወል መረጃ መውሰድ እና እቃ ማዘዝ ይቻላል።
የቴተለያዩ እቃዎች እና ዝርዝር መረጃ ለማግኝት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ባንኪንግ ማስተላለፍ ይችላሉ::