Sonifer SF-2251 Portable Carpet Cleaner
በቀላሉ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ ምንጣፍ ማፅጃ
450 watt ጉልበት ያለው
የቆሻሻ መምጠጫው ጉልበት 11kpa(ከፍተኛ ጉልበት ያለው )
1.5 ሊትር የሚሆን የንፁህ ውሃ መያዣ እና 0.8 ሊትር የሚሆን የቆሻሻ ውሀ ማጠራቀሚያ የተገጠመለት
የማይረብሽ በጣም ዝቅተኛ ድምፅ ያለው<80dB(A)
2 ማፅጃ ብሩሽ ያሉት (ትልቅ እና ትንሽ)
1.2 ሜትር እርዝመት ያለው ትቦ የተገጠመለት
ምንጣፍ ያጥባል፤ ያደርቃል
ከ100 እስከ 200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን