Multifunctional Shoe and Hat Rack
ባለ ዘርፈ ብዙ ጥቅም
ለጫማ፣ ለባርኔጣ፡ኮፍያ መሰል ዕቃዎች ማስቀመጫ
የሚገጣጠም ከማይዝግ ብረት ቱቦ የተሰራ የተሰራ ባለ 4 ደረጃ
ደረጃው ውሃ ከማያስገባ ሸራ የተሰራ
መገጣጠሚያው ካርቦኔትድ ፕላስቲክ የተሰራ
1.72ሜትር ቁመት × 29.5cm ጥልቀትና × 60cm ስፋት የሆነ
አነስተኛ ቦታ የሚይዝ
ዋጋ :- 3,200 ብር
ያሉበት ድረስ በነጻ ትራንስፖርት እናደርሳለን
FREE DELIVERY
በመደወል መረጃ መውሰድ እና እቃ ማዘዝ ይቻላል።
የተለያዩ እቃዎች እና ዝርዝር መረጃ ለማግኝት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ባንኪንግ ወይም በቴሌ ብር ማስተላለፍ ይችላሉ::