Foldable Height Adjustable Metal Frame Laptop Stand
Help your sitting posture
High Quality ( የብረቱ )
ላፕቶፕ ጭን ላይ አስቀምጠው መጠቀም ለከፋ ጉዳት እንደሚያጋልጥ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፤ እንዲሁም ቴብል ላይ አድርገዉ ሲጠቀሙ ፋኑ ስለሚደፈን ከፍተኛ ሙቀት በመፍጠር ድምፅ ያሰማል።
ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ተጣጣፊ የላፕቶፕ ፣ ታብሌት Holder በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተዉ የእርስዎንና የላፕቶፕዎን ጤንነት ይጠብቁ።
ዋጋ :- 1,300
ዋጋ:- 2,200 ብር
ያሉበት ድረስ በነጻ ትራንስፖርት እናደርሳለን (FREE DELIVERY)
በመደወል መረጃ መውሰድ እና እቃ ማዘዝ ይቻላል።
የቴተለያዩ እቃዎች እና ዝርዝር መረጃ ለማግኝት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ባንኪንግ ማስተላለፍ ይችላሉ::