tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Hair Beauty
Promoted
Addis Ababa, Yeka, 19 hours ago
9 views

Comb Oil Applicator Bottle

+1
1
Unisex
Gender
Other
Brand
Hair Brushes & Combs
Type
Other
Hair Type
Plastic, Silicone
Material
የፀጉር ቅባትና ቀለም መቀቢያ ቦትል (Comb Applicator Bottle) ለፀጉርዎ ቅባት፣ ዘይት ወይም ቀለም በቀላሉና በፅዳት ለመቀባት የሚረዳ አሪፍ እቃ ለመጠቀም በጣም ቀላል፡ ቅባቱን ወይም ቀለሙን በቦትሉ ውስጥ በመጨመር፤ እየቦረሹ በእኩል መጠን መቀባት ያስችላል። ቆሻሻ እና ብክነትን ይከላከላል፡ እጅ ሳይቆሸሽና ቅባት ሳይባክን ቀጥታ የፀጉር ስር እንዲደርስ ያደርጋል። ለተለያዩ ነገሮች የሚሆን፡ ለፀጉር ቅባት (Hair Oils)፣ ለቀለም (Hair Dye)፣ እና ለሌሎች የፀጉር እንክብካቤ ፈሳሾች የሚሆን። በተለያዩ አማራጭ ቀለማት የቀረበ (ሮዝ፣ ጥቁር፣ ሰማያዊ) ‎ አድራሻ : መገናኛ ዋአች ህንፃ 1ኛ ፎቅ (ከዘፍመሽ ግራንድ ሞል ወረድ ብሎ)
ETB 450
Fixed price
15 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif