tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Hair Beauty
  4. Minoxidil Hair Beauty
Addis Ababa, Yeka, 24/12
4 views

Alecrim + Derma Roller

+1
Unisex
Gender
Other
Brand
Hair Treatments & Oils
Type
120ml
Volume
Other
Hair Type
የደም ዝውውርን ይጨምራል፡ ደርማ ሮለር የራስ ቆዳ ላይ ትናንሽ ቀዳዳዎችን በመፍጠር ደም ወደ ፀጉር ሥሮች እንዲፈስ ያደርጋል። ሮዝመሪ ዘይትም በተመሳሳይ የደም ዝውውርን የማነቃቃት ከፍተኛ ችሎታ አለው። የዘይቱን ወደ ራስ ቅላችን ዘልቆ የመግባትአቅም ይጨምራል፡ ደርማ ሮለር የሚፈጥራቸው ጥቃቅን ቀዳዳዎች የሮዝመሪ ዘይቱ በቀላሉ ወደ ፀጉር ሥር (Hair Follicles) ዘልቆ እንዲገባና የተሻለ ውጤት እንዲሰጥ ይረዳሉ። የፀጉር መሳሳትን ይከላከላል፡የሮዝመሪ ዘይት እንደ Minoxidil ሁሉ ፀጉር እንዳይረግፍ እና አዲስ ፀጉር እንዲበቅል ያደርጋል የፀጉር ሥሮችን ያጠነክራል፡ ሁለቱ ጥምረት የፀጉር ሥሮች ጠንካራና ወፍራም ሆነው እንዲያድጉ ያደርጋሉ።
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif