ሰላም ሰላም ዉድ ደንበኞቻችን የተለያዩ ጥራት ያለቸውን የእንጨት እና የብረታብረት ዉጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እያመረትን እናቀርባለን ።
ሙሉ የቤት እቃዎች
የቢሮ እቃዎች
የትምህርት ቤት ወንበሮች
የሆቴል እቃዎች
የህንፃ በሮች
ክችን ካቢኔቶችና ቁምሳጥን
የልጅ አልጋዎች
እጃችን ላይ ያለቁም አሉ በቅድመ ትዛዝም እንሠራለን። በተጨማሪም የራስዎ ዲዛይን ካለዎት በዛ መሠረት እንሠራሎታለን።
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናል ይጎብኙ ።
""ስለጎበኙን እናመሰግናለን"" ።
satenaw furniture