tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Accessories
  4. LED Home Accessories
Addis Ababa, Yeka, 01/01
30 views

Exclusic Sewing Machine

+1
Other
Brand
Other
Type
Brand New
Condition
Exclusive Sewing Machine – SM-505A Model Limited Stock | Pay After You Receive It | Fast Delivery አዲስ የስፌት ማሽን - SM-505A ሞዴል! ይህን ማሽን በመጠቀም የፈጠራ ችሎታዎን ለማሳደግ ይጠቀሙበት 12 ዓይነት ስቲች ያለው –ፕሮፌሽናል ድዛይን በቀላሉ ይስሩ የፍጥነት መቆጣጠሪያ ያለው – የስፌት ፍጥነትን እንደ ፈለጉ ያቆጣጠሩ ወደፊትና ወደኋላ መስፋት የሚችል– ትክክለኛ፣ጠንካራና ውብ አጨራረስዎን ያሳምሩ መብራት ብርሃን (LED Light) ያለው– በሌሊትም በቀላሉ የሚሰሩበት ማሽን የክር መቁረጫ እና መመለሻ ስርዓት – ጊዜዎን ይቆጥቡ አስደናቂ እና ተፈላጊ ድዛይነር ሆነው ይቀጥሉ በእጅ ወይም በእግር ማስጀመር የሚችል – እንደፈለጉ አቀማጥለው የሚሰሩበት ስቲች ሎክ እንድሁም ታችኛውና ላይኛው የክር ስርዓት ያለው– ያለ ችግር ቀጣይነት ያለው ስፌት ይስፉ መያዣ እጀታ እና ማስመሪያ ያለው – የተስተካከለ ድዛይን ያዘጋጁ እንድሁም በቀላሉ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ ይስሩ በኤሌክትሪክ የሚሰራ -በቤት ውስጥ ወይም በውጭ መስራት የሚያስችል
Exclusic Sewing Machine
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif