የቢዝነስ ዌብሳይት፦ የድርጅቶን brand እና የተለያዩ መረጃዎችን ማለትም የድርጅቶን ገጽታ፣ የድርጅቶን አገልግሎት፣ ሰራትኞቾን፤ events እና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ፤ በተጨማሪም የተገልጋይ ወይም ደንበኛ ምስክርነት(testimonials)፤ አጋሮችና ባለድርሻዎችን እናም ጥናቶችን የያዘ በሁሉም መተግበሪያች የሚሰራ ዌብሳይት፤
ለተጨማሪ ለማሳያ የተሰራዉን ዌብሳይት ለመጎብኘት Contact አርጉን
A Business website reflects the qualities of a brand and contains various information about a company, including company profile, business operations, staff, events, and other related information. It can also include the business client's information, such as testimonials, partners, stakeholders, and case studies.
Visit the website to learn more.