SHOP | FOR SALE
መገናኛ ፡ ሲግናል ዋና መንገድ | የንግድ ሱቅ ሽያጭ
Location: የሚገኘው ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ G+14 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃው በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 2 ሊፍቶች፣ 2 ጀነሬተሮች፣ የእንግዳ መቀበያ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ ይዟል። አሁን ላይ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ አልቆ ንግድ የጀመረ ነው።
Visibility
• የህንፃ ውስጥ እይታ
Amenities
• 2 ሊፍቶች (2 Elevators)
• 2 ጀነሬተሮች (2 Generators)
• የእንግዳ መቀበያ (Reception)
• በካሜራ የታገዘ ጥበቃ (CCTV Security)
• የአደጋ ጊዜ መውረጃ (Emergency exit)
ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አላቸው
የሱቆቹ ዋጋ
መገናኛ : ሲግናል ዋና መንገድ ላይ
-
➔ 9,500,000 ብር
Ground | 33(11)Sqm
➔ 10,000,000 ብር
Ground | 50(16)Sqm
➔ 6,500,000 ብር
First Floor | 46(15)Sqm
➔ 6,500,000 ብር
Second Floor | 35(12)Sqm
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell
+
Code1882