6 in 1 baby high chair and studing table
የዘመኑ ልጅ ባደረገኝ የሚያስብል ቅንጡ ዕቃ
ጥንካሬው ፣ ውበቱ ፣ ምቾቱ ወደር አይገኝለትም
6 አይነት አገልግሎቶችን ያካተተ
ከመመገቢያ ወንበርነት በተጨማሪ እንደ ማጥኛ ቴብልም ያገግላል
መቀመጫ ወንበሩ ከስፖንጅ የተዘጋጀ በማሽን መታጠብ በሚችል ኳሊቲ ጨርቅ የተዘጋጀ ነው
ልጅዎ እራሱን ችሎ በኮንፊደንስ መመገብን ያለማምደዋል
ወንበሩ እስከ 50 ኪግ መሸከም ይችላል
ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ታስቦ ከጠንካራ ቁሳቁስ የተመረተ::