tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Services
  3. Child Care & Education Services
Addis Ababa, Yeka, 09/07
5 views

ልዪ የክረምት ጥናት ለልጅዎ

+1
Private Tutor
Type
Other
Level of Education
Male
Gender
Biology, Chemistry, English, Math, Physics
Subject
3 years
Work Experience
ልጆችዎ የክረምቱን ረጅም እረፍት በደስታና በትምህርት እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉ? በአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት (New Curriculum) መሰረት ለ1ኛ_8 ክፍል ተማሪዎች አስተማማኝ የቤት ለቤት ቱቶር እንሰጣለን። የምናተኩርባቸው፡ መሰረታዊ ሂሳብ (Maths)፣ እንግሊዘኛ እና ሳይንስ ጥቅሙ፡ ያለፈውን ክፍል ክለሳ እና የቀጣዩን ክፍል ቅድመ-ዝግጅት ያካትታል። ልጅዎ ሳይሰለች፣ ቤቱ ውስጥ ሆኖ ውጤታማ እንዲሆን ዛሬውኑ ይመዝግቡ! ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ያነጋግሩኝ ወይም ይደውሉልኝ
Show contact
Contact for price
Report Abuse
Safety tips
  • Check Feedback to make sure the person is reliable
  • Agree on the scope of work and remuneration
  • Meet in person at a safe public place
frame_left.gif