tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Babies & Kids
  3. Care & Feeding
  4. Baby Gift Sets
Promoted
Addis Ababa, Yeka, 1 day ago
11 views

ህፃኑ ሾልኮ እንዳይወድቅ የሚያደርግ Multifunctional Baby Walker

+1
1
Other
Brand
Baby Gift Sets
Type
Brand New
Condition
Unisex
Gender
Delivery
Across country
1 day
Free of charge
multifunctional baby walker ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ ህፃናት እግራቸው እንዲፍታታ ይረዳል በባትሪ በሚሰሩ ድምፆችም የልጅዎ አእምሮ ይበልጥ ይነቃቃል ከ 0 ቅርፅ ወደ ዩ ( u ) ቅርፅ በ መለወጥም ህፃኑ የአጨዋወት ዘዴውን ይቀይራል በቀላሉ ስለሚተጣጠፍም የትም ቦታ ይዘው መንቀሳቀስ ይችላሉ ቦታ ስለማይዝ ያሰኘዎት ጋርማስቀመጥ ይችላሉ ሲሻዎ ልጅዎንም እዚሁ ላይ እንዲመገብ ማድረግ ይችላሉ የኋላ መደገፊያው ከፍ ያለ ስለሆነ ለልጅዎ ምቾትን ይሰጣል ፣ከአደጋም ይከላከላል የወለሉ ቅዝቃዜ ልጅዎን እንዳይጎዳ በሚል መረገጫ ምንጣፍም ታክሎበታል በምግብ ሰአትም ሆነ በረፍት ወቅት ጎማዎች እንዳይሽከረከሩ ወለሉን ቆንጥጠው የሚይዙ ግራውንድ ብሬክ( ስቶፐር )ተገጥሞለታል ህፃኑ ሾልኮ እንዳይወድቅ የሚያደርግ ቀበቶም ተሰፍቶለታል
ህፃኑ ሾልኮ እንዳይወድቅ የሚያደርግ Multifunctional Baby
Walkerህፃኑ ሾልኮ እንዳይወድቅ የሚያደርግ Multifunctional Baby
Walker
ETB 9,499
14 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif