BABY BOTTLE
DISINFECTER
ምቹ እና አስተማማኝ የጡጦ
መቀቀያ
ስድስት ኖርማል ጡጦዎችን በ
8 ደቂቃ ሰብሰብ አድርጎ የሚያፀ
ዳ እና የሚቀቅል
ከውስጡ በተገጠሙት ቴርሞቴ
ስት እና ቴርሞፊዩዝ አማካኝነት
እራ ሱን በከፍተኛ ሙቀት ከመቃ
ጠል ይጠብቃል
ቀቅሎ ሲጨርስ እራሱ ይዘጋል
ውሃውን የሚያፈላው ጠፍጣፋ
ብረት አይዝግም
ከእቃው ጋር አንድ መጠን
መለኪያ ኩባያ እና መቆንጠጫ
ታክዠሎበታል
ለማፅዳት ቀላል የሆነ
አጠቃቀም
በኩባያዋ 75 ሚሊ ድረስ ብቻ
ውሃ ይሙሉ
ምንም አይነት ኬሚካል አይጠ
ቀሙ