የልጅዎን ጤንነት እና ደህንነት በዚህ እጅግ ዘመናዊ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የሕፃናት ጡጦ መቀቀያ (Sterilizer) ይጠቀሙ! ይህ ማሽን በባክቴሪያዎች ምክንያት የሚመጡ በሽታዎችን ለመከላከል ጠርሙሶችን፣ የጡት ማጫወቻዎችን እና ሌሎችንም እቃዎች በደቂቃዎች ውስጥ ሙሉ በሙሉ ያጸዳል። በቂ ቦታ ያለው ባለ ሁለት ደርብ ዲዛይን ሲሆን በርካታ እቃዎችን በአንድ ጊዜ ለማብሰል ያስችላል። ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በሆነ አንድ ቁልፍ ብቻ የሚሰራ ሲሆን ለወላጆች አስተማማኝ ንፅህናን ይሰጣል። አሁኑኑ ይዘዙ!