Kids Painting Projector Desk is a Projector Painting Set for Kids, Children Projection Drawing Board, Learning Desk with Smart Projector Learn to Draw Playset for Toddlers, Toy Help You Draw anything.
- የልጆች ስዕልና ጽሁፍ መለማመጃ
- 24 አይነት የተለያየ የልጆች ስእል ያለው
- የልጆች ስዕል መለማመጃ
- 3 ዲሰሰኮች እያንዳንዳቸው 8 ስዕል አላቸው
- ዕድሜያቸው ከ 3 አመት በላይ ለሆኑ ህፃናት የሚመረጥ
- የማሰላሰል፣ ነገርችን የመረዳት እና ስዕል የመሳል ጥበብን የሚጨምር
- የራሱ ማጥፊያና መፃፊያዎች ያሉት
- ባትሪ ድንጋይ ይጠቀማል