baby stroller
በጣም ኳሊቲ ከሆነ ማቴሪያል የተሰራ
ቅንጡ የከተማ ጋሪ
ከልጃቹ ጋር ጊቢ ውስጥ ወይም ደሞ በአካባቢያቹ ወክ ለማድረግ ተመራጭ እቃ
የራሱ መጫወቻ ያለዉ (የሚገጠም የሚነሳ)
ወደኋላ መተኛት የሚችል
እጁን በማዟዟር ወደፊትም ወደ ኋላም የሚገፋ
የፀሀይ መከላከያ የተበጀለት
በቀላሉ የሚታጠፍ የሚዘረጋ ቦታ የማይዝ
ከስሩ እቃ ማሰቀመጫ ያለዉ
ጠንካራ እና ትላልቅ ጎማ ያለዉ
እንዳይንቀሳቀስ ከተፈለገ lock unlock ማድረግ ይቻላል