tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Fashion
  3. Baby&Kids’ Fashion
Addis Ababa, Yeka, 16/11
1 views

5 in 1 Baby Play Gym Mat

+1
Other
Type
Brand New
Condition
5 in 1 baby play gym mat ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 30ኳሶች አብረው ያሉት አራቱም መአዘን እንደቦክስ ተሰብስቦ ኳሱ ውስጡ ተደርጎ ለመቦረቅ የሚያስችላቸው በአንዱ በኩል ብቻ እንደበር ተከፍቶላቸው ልጆች እንደልብ እየገቡ እየወጡ እንዲጫወቱ የሚያግዝ:: ምንጣፉን ዘርግተን ልጆች መቀመጥ በማይችሉ ሰአት በጀርባቸው ተንጋለው እንደልብ ይቦርቃሉ የተንጠለጠሉት አሻንጉሊቶች ልጆን ያስፈነድቃሉ ከላይ የሚወጠሩትን አሸንጉሊቶች በማንሳት እንደ ምንጣፍ እንዲገለገሉበት መሆን የሚችል ምንጣፍ በጣም ምቹ ይሄን ሁሉ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ ኳሊቲ ፕሌይ ጂም
ETB 7,600
8 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif