3 in 1 Newborn to toddler rocker
እናት በወለደች ማግስት ለ 9 ወር የደከመው ሰውነቷ " ፏ " ብሎ እንዲተኛ
ትመኛለች
i ይህ እቃ ደግሞ የዚህ ፍላጎቷ መፍትሄ ነው
5 ጥቅሞችን ሰብስቧል
እንደ መኝታ
መመገቢያ ቴብል
ማጥኚያ ወንበር
ወደ ፊት እና ወደ ኋላ እየተነቃነቀ ህፃኑን ማባበል እና ማሳሳቅ
ባትሪ በመጨመር በተለያዩ ድምፆች
የህፃኑን የመስማት ክህሎት ማምጠቅ
እስከ 18 ኪግ መሸከም የሚችል
ወይም እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት
የሚሆን
price:- 8,950